መዝ​ሙረ ዳዊት 18:4-6

መዝ​ሙረ ዳዊት 18:4-6 አማ2000

ቃላ​ቸው ወደ ምድር ሁሉ ወጣ። ነገ​ራ​ቸ​ውም እስከ ዓለም ዳርቻ ደረሰ። በፀ​ሐይ ውስጥ ድን​ኳ​ኑን አደ​ረገ፥ እር​ሱም እንደ ሙሽራ ከእ​ል​ፍኙ ይወ​ጣል፤ በመ​ን​ገዱ እን​ደ​ሚ​ራ​መድ አር​በኛ ደስ ይለ​ዋል። አወ​ጣጡ ከሰ​ማ​ያት ዳርቻ ነው፥ መግ​ቢ​ያ​ውም እስከ ዓለም ዳርቻ ነው፤ ከት​ኩ​ሳ​ቱም የሚ​ሰ​ወር የለም።