መዝ​ሙረ ዳዊት 139:1-3

መዝ​ሙረ ዳዊት 139:1-3 አማ2000

“አቤቱ፥ ከክፉ ሰው አድ​ነኝ፥ ከዐ​መ​ፀኛ ሰውም ታደ​ገኝ፥ ሁል​ጊዜ በል​ባ​ቸው ዐመ​ፃን የሚ​መ​ክሩ፥ ይገ​ድ​ሉኝ ዘንድ ይከ​ብ​ቡ​ኛል። ምላ​ሳ​ቸ​ውን እንደ እባብ ሳሉ፤ ከከ​ን​ፈ​ራ​ቸው በታች የእ​ባብ መርዝ አለ።