መዝ​ሙረ ዳዊት 13:1

መዝ​ሙረ ዳዊት 13:1 አማ2000

ሰነፍ በልቡ፥ “እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የለም” ይላል። በሥ​ራ​ቸው ረከሱ፥ ጐሰ​ቈ​ሉም፤ በጎ ነገ​ርን የሚ​ሠ​ራት የለም። አን​ድም እንኳ የለም።