መዝ​ሙረ ዳዊት 125:1-3

መዝ​ሙረ ዳዊት 125:1-3 አማ2000

እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የጽ​ዮ​ንን ምርኮ በመ​ለሰ ጊዜ፥ እጅግ ደስ​ተ​ኞች ሆንን። በዚ​ያን ጊዜ አፋ​ችን ደስ​ታን ሞላ፥ አን​ደ​በ​ታ​ች​ንም ሐሤ​ትን አደ​ረገ፤ በዚ​ያን ጊዜ አሕ​ዛብ፦ “እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ታላቅ ነገ​ርን አደ​ረ​ገ​ላ​ቸው” አሉ። ደስ​ተ​ኞ​ችም ሆን።