መጽሐፈ ምሳሌ 4:24-26

መጽሐፈ ምሳሌ 4:24-26 አማ2000

ክፉ አፍን ከአንተ አርቅ፥ ሐሰተኞች ከንፈሮችንም ከአንተ አስወግድ። ዐይኖችህም አቅንተው ይዩ፥ ሽፋሽፍቶችህም ወደ እውነት ያመልክቱ። ለእግርህ ቀና መሄጃ ሥራ፥ መንገዶችህንም አቅና።