መጽሐፈ ምሳሌ 24:5-6

መጽሐፈ ምሳሌ 24:5-6 አማ2000

ጠቢብ ሰው ከብርቱ ይሻላል፥ ከታላቅ ርስትም ይልቅ ዕውቀት ያለው ይበልጣል። በአስተዳደር ጦርነት ይደረጋል፤ ርዳታም ከምትመክር ልብ ጋር ይሆናል።