ወደ ፊል​ጵ​ስ​ዩስ ሰዎች 2:17-18

ወደ ፊል​ጵ​ስ​ዩስ ሰዎች 2:17-18 አማ2000

ስለ ሃይ​ማ​ኖ​ታ​ች​ሁም የአ​ም​ልኮ መሥ​ዋ​ዕ​ትን እሠ​ዋ​ለሁ። እነ​ሆም እኔ በእ​ና​ንተ ደስ ይለ​ኛል፤ እና​ን​ተም በእኔ ደስ ይበ​ላ​ችሁ። ከእ​ኔም ጋር ሐሤት አድ​ርጉ።