ወደ ፊል​ጵ​ስ​ዩስ ሰዎች 1:21-22

ወደ ፊል​ጵ​ስ​ዩስ ሰዎች 1:21-22 አማ2000

እኔ በሕ​ይ​ወት ብኖ​ርም ክር​ስ​ቶ​ስን ለማ​ገ​ል​ገል ነው፤ ብሞ​ትም ዋጋ አለኝ። ነገር ግን በሥጋ መኖር ለእኔ የሥራ ፍሬ ቢሆ​ንም ምን እን​ደ​ም​መ​ርጥ አላ​ው​ቅም።