ወደ ፊል​ሞና 1:6

ወደ ፊል​ሞና 1:6 አማ2000

የእምነትህም ኅብረት፥ በእኛ ዘንድ ያለውን በጎ ነገር ሁሉ በማወቅ፥ ለክርስቶስ ኢየሱስ ፍሬ እንዲያፈራ እለምናለሁ፤