የማ​ር​ቆስ ወን​ጌል 5:35-36

የማ​ር​ቆስ ወን​ጌል 5:35-36 አማ2000

እርሱም ገና ሲናገር ከምኵራብ አለቃው ቤት ዘንድ የመጡት “ልጅህ ሞታለች፤ ስለ ምን መምህሩን አሁን ታደክመዋለህ?” አሉት። ኢየሱስ ግን የተናገሩትን ቃል አድምጦ ለምኵራቡ አለቃ “እመን ብቻ እንጂ አትፍራ፤” አለው።

ተዛማጅ ቪዲዮዎች