የማ​ር​ቆስ ወን​ጌል 10:26-27

የማ​ር​ቆስ ወን​ጌል 10:26-27 አማ2000

እነርሱም ያለ መጠን ተገረሙና እርስ በርሳቸው “እንግዲያ ማን ሊድን ይችላል?” ተባባሉ። ኢየሱስም ተመለከታቸውና “ይህ በእግዚአብሔር ዘንድ እንጂ በሰው ዘንድ አይቻልም፤ በእግዚአብሔር ዘንድ ሁሉ ይቻላልና፤” አለ።

ተዛማጅ ቪዲዮዎች