ትን​ቢተ ሚክ​ያስ 6:4

ትን​ቢተ ሚክ​ያስ 6:4 አማ2000

ከግብጽ ምድር አውጥቼሃለሁ፥ ከባርነት ቤትም ተቤዥቼሃለሁ፥ በፊትህም ሙሴንና አሮንን ማርያምንም ልኬልህ ነበር።