የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 4:24

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 4:24 አማ2000

ዝናውም ወደ ሶርያ ሁሉ ወጣ፤ በልዩ ልዩ ደዌና ሥቃይም ተይዘው የታመሙትን ሁሉ አጋንንትም ያደሩባቸውን በጨረቃም የሚነሣባቸውን ሽባዎችንም ወደ እርሱ አመጡ፤ ፈወሳቸውም።

ተዛማጅ ቪዲዮዎች