የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 26:45-46

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 26:45-46 አማ2000

ከዚያ ወዲያ ወደ ደቀ መዛሙርቱ መጥቶ “እንግዲህስ ተኙ፤ ዕረፉም፤ እነሆ፥ ሰዓቲቱ ቀርባለች፤ የሰው ልጅም በኀጢአተኞች እጅ አልፎ ይሰጣል። ተነሡ፤ እንሂድ፤ እነሆ፥ አሳልፎ የሚሰጠኝ ቀርቦአል፤” አላቸው።

ተዛማጅ ቪዲዮዎች