የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 24:12-14

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 24:12-14 አማ2000

ከዐመፃም ብዛት የተነሣ የብዙ ሰዎች ፍቅር ትቀዘቅዛለች። እስከ መጨረሻ የሚጸና ግን እርሱ ይድናል። ለአሕዛብም ሁሉ ምስክር እንዲሆን ይህ የመንግሥት ወንጌል በዓለም ሁሉ ይሰበካል፤ በዚያን ጊዜም መጨረሻው ይመጣል።

ተዛማጅ ቪዲዮዎች