የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 1:2-3

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 1:2-3 አማ2000

አብርሃም ይስሐቅን ወለደ፤ ይስሐቅም ያዕቆብን ወለደ፤ ያዕቆብም ይሁዳንና ወንድሞቹን ወለደ፤ ይሁዳም ከትዕማር ፋሬስንና ዛራን ወለደ፤ ፋሬስም ኤስሮምን ወለደ፤

ተዛማጅ ቪዲዮዎች