ኦሪት ዘሌ​ዋ​ው​ያን 16:7-8

ኦሪት ዘሌ​ዋ​ው​ያን 16:7-8 አማ2000

ሁለ​ቱ​ንም የፍ​የል ጠቦ​ቶች ወስዶ በም​ስ​ክሩ ድን​ኳን ደጃፍ አጠ​ገብ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ፊት ያቆ​ማ​ቸ​ዋል። አሮ​ንም በሁ​ለቱ የፍ​የል ጠቦ​ቶች ላይ ዕጣ ይጥ​ል​ባ​ቸ​ዋል፤ አን​ዱን ዕጣ ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር፥ ሌላ​ው​ንም ዕጣ ለሚ​ለ​ቀቅ።