ኦሪት ዘሌ​ዋ​ው​ያን 13:13

ኦሪት ዘሌ​ዋ​ው​ያን 13:13 አማ2000

ካህኑ ያየ​ዋል፤ እነ​ሆም፥ ለምጹ ቆዳ​ውን ሁሉ ቢከ​ድን የታ​መ​መ​ውን ሰው፦ ካህኑ ‘ንጹሕ ነህ’ ይለ​ዋል፤ ሁለ​መ​ናው ተለ​ውጦ ነጭ ሆኖ​አ​ልና ንጹሕ ነው።