መጽ​ሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ 6:15

መጽ​ሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ 6:15 አማ2000

በሰ​ባ​ተ​ኛ​ውም ቀን በነጋ ጊዜ ማል​ደው ተነሡ፤ እን​ደ​ዚ​ህም ከተ​ማ​ዪ​ቱን ሰባት ጊዜ ዞሩ፤ በዚ​ያም ቀን ብቻ ከተ​ማ​ዪ​ቱን ሰባት ጊዜ ዞሩ።