መጽ​ሐፈ ኢዮብ 25:2

መጽ​ሐፈ ኢዮብ 25:2 አማ2000

“ጥን​ቱን መፈ​ራት በእ​ርሱ ዘንድ ያለ አይ​ደ​ለ​ምን? በከ​ፍ​ታ​ውም ሁሉን ነገር አድ​ራጊ ነው።