የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 16:8-9

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 16:8-9 አማ2000

እር​ሱም በመጣ ጊዜ ዓለ​ምን ስለ ኀጢ​አ​ትና ስለ ጽድቅ፥ ስለ ፍር​ድም ይዘ​ል​ፈ​ዋል። ስለ ኀጢ​ኣት፥ በእኔ አላ​መ​ኑ​ምና ነው፤