ትን​ቢተ ኤር​ም​ያስ 8:22

ትን​ቢተ ኤር​ም​ያስ 8:22 አማ2000

በገ​ለ​ዓድ መድ​ኀ​ኒት የለ​ምን? ወይስ በዚያ ሐኪም የለ​ምን? የወ​ገኔ ሴት ልጅ ፈውስ ስለ ምን አል​ሆ​ነም?