የያ​ዕ​ቆብ መል​እ​ክት 2:24-25

የያ​ዕ​ቆብ መል​እ​ክት 2:24-25 አማ2000

ሰው በእምነት ብቻ ሳይሆን በሥራ እንዲጸድቅ ታያላችሁ። እንደዚሁም ጋለሞታይቱ ረዓብ ደግሞ መልእክተኞቹን ተቀብላ በሌላ መንገድ በሰደደቻቸው ጊዜ በሥራ አልጸደቀችምን?