ወደ ገላ​ትያ ሰዎች 1:23-24

ወደ ገላ​ትያ ሰዎች 1:23-24 አማ2000

ነገር ግን “ቀድሞ ምእ​መ​ና​ንን ያሳ​ድድ የነ​በ​ረው እርሱ በፊት ያጠ​ፋው የነ​በ​ረ​ውን የሃ​ይ​ማ​ኖት ትም​ህ​ርት ዛሬ ይሰ​ብ​ካል” ሲባል ወሬ​ዬን ይሰሙ ነበር። ስለ እኔም እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ያመ​ሰ​ግ​ኑት ነበር።