ትን​ቢተ ሕዝ​ቅ​ኤል 34:23

ትን​ቢተ ሕዝ​ቅ​ኤል 34:23 አማ2000

በላ​ያ​ቸ​ውም አንድ እረኛ አቆ​ማ​ለሁ፤ እር​ሱም ያሰ​ማ​ራ​ቸ​ዋል፤ እር​ሱም ባሪ​ያዬ ዳዊት ነው፤ እረ​ኛም ይሆ​ና​ቸ​ዋል።