ኦሪት ዘፀ​አት 32:31-32

ኦሪት ዘፀ​አት 32:31-32 አማ2000

ሙሴም ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ተመ​ልሶ፥ “ጌታዬ ሆይ፥ እለ​ም​ን​ሃ​ለሁ፤ እኒህ ሕዝብ ታላቅ ኀጢ​አት ሠር​ተ​ዋል፤ ለራ​ሳ​ቸ​ውም የወ​ርቅ አማ​ል​ክት አድ​ር​ገ​ዋል፤ አሁ​ንም ይህን ኀጢ​አ​ታ​ቸ​ውን ይቅር ትላ​ቸው እን​ደ​ሆነ ይቅር በላ​ቸው፤ ያለ​ዚያ ግን ከጻ​ፍ​ኸው መጽ​ሐፍ ደም​ስ​ሰኝ” አለ።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}