ወደ ኤፌሶን ሰዎች 4:25-26
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 4:25-26 አማ2000
ስለዚህም ሐሰትን ተዉአት፤ ሁላችሁም ከወንድሞቻችሁ ጋር እውነትን ተነጋገሩ፤ እኛ አንድ አካል ነንና። ተቈጡ፤ አትበድሉም፤ ፀሐይ ሳይጠልቅም ቍጣችሁን አብርዱ።