የሐ​ዋ​ር​ያት ሥራ 13:20-21

የሐ​ዋ​ር​ያት ሥራ 13:20-21 አማ2000

ከዚ​ህም በኋላ አራት መቶ አምሳ ዓመት እስከ ነቢዩ እስከ ሳሙ​ኤል ዘመን ድረስ መሳ​ፍ​ን​ትን ሾመ​ላ​ቸው። ከዚ​ያም ወዲያ ንጉሥ ያነ​ግ​ሥ​ላ​ቸው ዘንድ ለመኑ፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ከብ​ን​ያም ነገድ የተ​ወ​ለ​ደ​ውን ሰው የቂ​ስን ልጅ ሳኦ​ልን አርባ ዓመት አነ​ገ​ሠ​ላ​ቸው።