መጽ​ሐፈ ሳሙ​ኤል ካልእ 11:4

መጽ​ሐፈ ሳሙ​ኤል ካልእ 11:4 አማ2000

ዳዊ​ትም መል​እ​ክ​ተ​ኞ​ችን ልኮ አስ​መ​ጣት፤ ወደ እር​ሱም ገባች፤ ከር​ኵ​ሰ​ቷም ነጽታ ነበ​ርና ከእ​ር​ስዋ ጋር ተኛ፤ ወደ ቤቷም ተመ​ለ​ሰች።