ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 5:9-10
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 5:9-10 አማ2000
አሁንም ብንኖርም፥ ብንሞትም እርሱን ደስ ለማሰኘት እንጥራለን። መልካም ቢሆን፥ ክፉም ቢሆን በሥጋችን እንደ ሠራነው ዋጋችንን እንቀበል ዘንድ፥ ሁላችን በክርስቶስ የፍርድ ዙፋን ፊት እንቆማለንና።