መጽ​ሐፈ ነገ​ሥት ቀዳ​ማዊ 18:31

መጽ​ሐፈ ነገ​ሥት ቀዳ​ማዊ 18:31 አማ2000

ኤል​ያ​ስም፦ ስምህ እስ​ራ​ኤል ይሆ​ናል የሚል የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቃል እንደ ደረ​ሰ​ለት እንደ እስ​ራ​ኤል ልጆች ነገድ ቍጥር ዐሥራ ሁለት ድን​ጋ​ዮ​ችን ወሰደ።