መጽ​ሐፈ ነገ​ሥት ቀዳ​ማዊ 17:14

መጽ​ሐፈ ነገ​ሥት ቀዳ​ማዊ 17:14 አማ2000

የእ​ስ​ራ​ኤል አም​ላክ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላ​ልና፦ በም​ድር ላይ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ዝናብ እስ​ከ​ሚ​ሰ​ጥ​በት ቀን ድረስ፥ ዱቄቱ ከማ​ድ​ጋው አይ​ጨ​ረ​ስም፥ ዘይ​ቱም ከማ​ሰ​ሮው አይ​ጐ​ድ​ልም።”