ወደ ቆሮ​ን​ቶስ ሰዎች 1 7:7-8

ወደ ቆሮ​ን​ቶስ ሰዎች 1 7:7-8 አማ2000

ሰው ሁሉ እንደ እኔ ሊሆን እወ​ዳ​ለ​ሁና፤ ነገር ግን ሰው ሁሉ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እንደ አደ​ለው ጸጋ ይኑር፤ ግብሩ እን​ዲህ የሆነ አለና፤ ግብሩ ሌላ የሆ​ነም አለና። ነገር ግን ያላ​ገ​ቡ​ት​ንና አግ​ብ​ተው የፈ​ቱ​ትን እንደ እኔ ሆነው ቢኖሩ ይሻ​ላ​ቸ​ዋል እላ​ለሁ።