ወደ ቆሮ​ን​ቶስ ሰዎች 1 3:21-23

ወደ ቆሮ​ን​ቶስ ሰዎች 1 3:21-23 አማ2000

ስለ​ዚ​ህም እን​ግ​ዲህ አንዱ ስንኳ በሰው አይ​መካ፤ ሁሉ የእ​ና​ንተ ነውና። ጳው​ሎ​ስም ቢሆን፥ አጵ​ሎ​ስም ቢሆን፥ ጴጥ​ሮ​ስም ቢሆን፥ ዓለ​ምም ቢሆን፥ ሕይ​ወ​ትም ቢሆን፥ ሞትም ቢሆን፥ ያለ​ውም ቢሆን፥ የሚ​መ​ጣ​ውም ቢሆን ሁሉ የእ​ና​ንተ ነው። እና​ንተ ግን የክ​ር​ስ​ቶስ ናችሁ፤ ክር​ስ​ቶ​ስም የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ነው።