ትንቢተ ሶፎንያስ 3:17

ትንቢተ ሶፎንያስ 3:17 መቅካእኤ

ጌታ አምላክሽ በመካከልሽ ኃያል ታዳጊ ነው፤ በአንቺም በፍጹም በደስታ ደስ ይለዋል፥ በፍቅሩም ያርፋል፥ በእልልታም በአንቺ ደስ ይለዋል።”