ትንቢተ ሶፎንያስ 3:15

ትንቢተ ሶፎንያስ 3:15 መቅካእኤ

ጌታ ቅጣትሽን አስወግዷል፥ ጠላትሽንም አጥፍቷል፤ የእስራኤል ንጉሥ ጌታ በመካከልሽ አለ፥ ከእንግዲህም ወዲህ ክፉ ነገርን አትፈሪም።