ትንቢተ ዘካርያስ 2:10

ትንቢተ ዘካርያስ 2:10 መቅካእኤ

ተነሡ! ተነሡ! ከሰሜን ምድር ሽሹ፥ ይላል ጌታ፤ እንደ አራቱ የሰማይ ነፋሳት በትኛችኋለሁና፥ ይላል ጌታ።