ወደ ሮሜ ሰዎች 8:16-17

ወደ ሮሜ ሰዎች 8:16-17 መቅካእኤ

የእግዚአብሔር ልጆች መሆናችንን መንፈሱ ራሱ ከመንፈሳችን ጋር ይመሰክርልናል። ልጆች ከሆንን ወራሾች ደግሞ ነን፤ ከእርሱ ጋር የክብሩ ተካፋዮች እንድንሆን ከእርሱ ጋር መከራ ብንቀበል የእግዚአብሔር ወራሾችና ከክርስቶስም ጋር አብረን ወራሾች ነን።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}

ከ ወደ ሮሜ ሰዎች 8:16-17ጋር የተዛመዱ ነፃ የንባብ እቅዶች እና ምንባቦች