ወደ ሮሜ ሰዎች 5:1-2

ወደ ሮሜ ሰዎች 5:1-2 መቅካእኤ

እንግዲህ በእምነት ስለጸደቅን፥ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ከእግዚአብሔር ጋር ሰላም አለን፤ በእርሱም በኩል ወደ ቆምንበት ወደዚህ ጸጋ በእምነት መግባት ችለናል፤ በእግዚአብሔርም ክብር በተስፋ እንመካለን።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}

ከ ወደ ሮሜ ሰዎች 5:1-2ጋር የተዛመዱ ነፃ የንባብ እቅዶች እና ምንባቦች