ወደ ሮሜ ሰዎች 2:21-22

ወደ ሮሜ ሰዎች 2:21-22 መቅካእኤ

ስለዚህ አንተ ሌላውን የምታስተምር ራስህን አታስተምርምን? አትስረቅ ብለህ እየሰበክ ትሰርቃለህን? አታመንዝር የምትል ታመነዝራለህን? ጣዖቶችን የምትጠላ ቤተ መቅደሶችን ትዘርፋለህን?