ወደ ሮሜ ሰዎች 14:1-2

ወደ ሮሜ ሰዎች 14:1-2 መቅካእኤ

በእምነት የደከመውንም አከራካሪ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ሳትፈርዱበት ተቀበሉት። ሁሉን መብላት እንደሚችል የሚያምን አለ፤ በእምነት ደካማው ግን አትክልት ይበላል።