ወደ ሮሜ ሰዎች 12:7-8

ወደ ሮሜ ሰዎች 12:7-8 መቅካእኤ

አገልግሎት ከሆነ ማገልገል፤ ማስተማር ከሆነ ማስተማር፤ ምክር ከሆነ መምከር፤ መስጠት ከሆነ በልግስና መስጠት፤ ማስተዳደር ከሆነ በትጋት ማስተዳደር፤ ምሕረት ማድረግ ከሆነ በደስታ መማር።