የዮሐንስ ራእይ 22:12

የዮሐንስ ራእይ 22:12 መቅካእኤ

“እነሆ በቶሎ እመጣለሁ፤ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ።