መዝሙረ ዳዊት 72:4

መዝሙረ ዳዊት 72:4 መቅካእኤ

ለችግረኞች ሕዝብ በጽድቅ ይፍረድ፥ የድሆችንም ልጆች ያድን፥ ጨቋኙንም ይጨፍልቅ።