መዝሙረ ዳዊት 66:12

መዝሙረ ዳዊት 66:12 መቅካእኤ

ሰው በራሳችን ላይ እንዲረማመድ አደረግህ፥ በእሳትና በውኃ መካከል አለፍን፥ ወደ በረከትም አወጣኸን።