መዝሙረ ዳዊት 27:9-10

መዝሙረ ዳዊት 27:9-10 መቅካእኤ

ፊትህን ከእኔ አትሰውር፥ ተቈጥተህ ከባርያህ ፈቀቅ አትበል፥ ረዳት ሁነኝ፥ አትጣለኝም፥ የመድኃኒቴም አምላክ ሆይ፥ አትተወኝ። አባቴና እናቴ ትተውኛልና፥ ጌታ ግን ተቀበለኝ።