መዝሙረ ዳዊት 107:8-9

መዝሙረ ዳዊት 107:8-9 መቅካእኤ

ለሰው ልጆች ስላደረገው ተኣምራት ስለ ጽኑ ፍቅሩም ጌታን ያመስግኑ፥ የተጠማችን ነፍስ አጥግቦአልና፥ የተራበችን ነፍስ በበረከት ሞልቶአልና።