መዝሙረ ዳዊት 107:28-30

መዝሙረ ዳዊት 107:28-30 መቅካእኤ

በተጨነቁ ጊዜ ወደ ጌታ ጮኹ፥ ከመከራቸውም አዳናቸው። ዐውሎ ነፋሱን አስቆመ፥ ሞገዱም ጸጥ አለ። ዝም ብለዋልና ደስ አላቸው፥ ወደ ፈለጉትም ወደብ መራቸው።