መዝሙረ ዳዊት 106:23

መዝሙረ ዳዊት 106:23 መቅካእኤ

እንዳያጠፋቸው ቁጣውን ይመልስ ዘንድ የተመረጠው ሙሴ በመቅሠፍት ጊዜ በፊቱ ባይቆም ኖሮ፥ ያጠፋቸው እንደ ነበረ ተናገረ።