መጽሐፈ ምሳሌ 8:10

መጽሐፈ ምሳሌ 8:10 መቅካእኤ

ተግሣጼን እንጂ ብርን አትቀበሉ፥ ከተመረጠ ወርቅም ይልቅ እውቀትን ተቀበሉ።